በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከደንበኞች መረጃ ለመሰብሰብ የተዘጋጀ ቅጽ

የተከበራችሁደንበኞቻችን!

ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ ፈጣን፣ ግልፅና ቀልጣፋ ለማድረግ አስተያየቶችን ከደንበኞቹ በመሰብሰብ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ ሁሌም ይጥራል፡፡ የምትሰጡን አስተያየት በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ለምናደርገው ማሻሻያ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንዳለው በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

1.ከኩባንያው ጋር በደንበኝነት የቆዩበት ጊዜ
2. የውል ሰነዶችን አዘጋጅቶ ለማስረከብ በሚወስደው ጊዜ እና የውል አሰራራችን
3. በምናቀርባቸው የዋስትና ( የውል) አይነቶች እና ይዘት
4. በካሳ ክፍያ አሰራራችን ግልፅነትና ቅልጥፍና
5.በአረቦን ክፍያ መጠን እና ተወዳዳሪነት ላይ
6. በካሳ ክፍያ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን የማስተናገድ ዝግጁነት